የቶክዮ ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ ልማት ጉባዔ | የጋዜጦች አምድ | DW | 31.05.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

የቶክዮ ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ ልማት ጉባዔ

ጃፓን በዮካሆማ ያካሄደችው የሦስት ቀናቱ የቶክዮ ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ ልማት ጉባዔ ዓላማን እና በጦር ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞው የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ ምክትል ፕሬዚደንት ዣን ፒየር ቤምባ ከጥቂት ቀናት በፊት የታሰሩበት ድርጊት ሰሞኑን የብዙ ጋዜጦችን ትኩረት አግኝተዋል።

የጃፓን ጠቅላይ ሚንስትር ያሱዎ ፉኩዳ

የጃፓን ጠቅላይ ሚንስትር ያሱዎ ፉኩዳ