የትግራይ ክልል የምርጫ ዝግጅት | ኢትዮጵያ | DW | 29.06.2020
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የትግራይ ክልል የምርጫ ዝግጅት

አዲስ የሚቋቋመው የምርጫ ኮምሽን የትግራይን ምርጫ ይመራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትግራይ የሚደረግ ምርጫን የመፍቀድም ሆነ የመከልከል መብት የለውም ያለው የትግራይ ምክር ቤት ከሚሽኑን ለማቋቋምና ምርጫን ለማስፈጸም ያስችላሉ የተባሉ ረቂቅ አዋጆችን ዝግጅትም እያጠናቀቀ መሆኑን ምንጮች ለዶቼቬለ ተናግረዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:30

«የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በትግራይ ምርጫን የመፍቀድም ሆነ የመከልከል መብት የለውም»የትግራይ ም/ቤት

ምርጫ ለማካሄድ ያቀረበው ጥያቄ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውድቅ የተደረገበት የትግራይ ክልላዊ መንግሥት የራሱን የምርጫ ኮሚሽን ሊያቋቁም መሆኑ ተሰምቷል።አዲስ የሚቋቋመው የምርጫ ኮምሽንም የትግራይን ምርጫ ይመራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትግራይ የሚደረግ ምርጫን የመፍቀድም ሆነ የመከልከል መብት የለውም ያለው የትግራይ ምክር ቤት ከሚሽኑን ለማቋቋምና ምርጫን ለማስፈጸም ያስችላሉ የተባሉ ረቂቅ አዋጆችን ዝግጅትም እያጠናቀቀ መሆኑን ምንጮች ለዶቼቬለ ተናግረዋል።ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ከመቀሌ ዝርዝር ዘገባ አለው።
ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ 
ኂሩት መለሰ
እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች