የትግራይ ክልል ምክር ቤት ሹም ሽር፦ ቃለ-መጠይቅ | ኢትዮጵያ | DW | 10.01.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ሹም ሽር፦ ቃለ-መጠይቅ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባከናወነው አስቸኳይ ስብሰባው ሹም ሽር አከናውኗል። በሹም ሽሩ በተለይ በትግራይ ያሉ ነዋሪዎች፤ ፖለቲከኞች እና ሌሎች አስተያየት ሰጪዎች ምን አሉ?

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:46

ሹም ሽሩን ነዋሪዎችን እንዴት ተመለከቱት?

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባከናወነው አስቸኳይ ስብሰባው ሹም ሽር አከናውኗል። በሹም ሽሩ በተለይ በትግራይ ያሉ ነዋሪዎች፤ ፖለቲከኞች እና ሌሎች አስተያየት ሰጪዎች ምን አሉ? የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬው ነበር። የሰዉ አስተያየት ምን ይመስል እንደነበር በመግለጥ ይጀምራል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ 
 

Audios and videos on the topic