የትግራዩ ግጭትና ጀርመን  | ኢትዮጵያ | DW | 17.02.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የትግራዩ ግጭትና ጀርመን 

የጀርመን ፌደራል መንግሥት የትግራዩ ችግር በዴፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈታ ሃሳብ ያቀርባል። ሌሎች ምዕራባውያን ሃገራትም በዚህ ረገድ ግፊታቸውን ማጠናከራቸው ይሰማል። ይሁንና ችግሩ በቀላሉ መፈታት መቻሉ እንደሚያሰጋ የዶቼቬለው ዳንኤል ፔልዝ ዘግቧል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:10

የትግራዩ ግጭትና ጀርመን 

ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖራት ትፈልጋለች። ይሁንና የትግራዩ ቀውስ በሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ላይ ከባድ ጫና ያሳደረ ይመስላል። የጀርመን ፌደራል መንግሥት የትግራዩ ችግር በዴፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈታ ሃሳብ ያቀርባል። ሌሎች ምዕራባውያን ሃገራትም በዚህ ረገድ ግፊታቸውን ማጠናከራቸው ይሰማል። ይሁንና ችግሩ በቀላሉ መፈታት መቻሉ እንደሚያሰጋ የዶቼቬለው ዳንኤል ፔልዝ ዘግቧል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል።
ዳንኤል ፔልዝ
ይልማ ኅይለ ሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ
 

Audios and videos on the topic