የትራምፕ የምክር ቤት የመጀመሪያ ንግግር | ዓለም | DW | 01.03.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የትራምፕ የምክር ቤት የመጀመሪያ ንግግር

የአሜሪካዉ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ለሀገሪቱ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች ባሰሙት ንግግር የታክስ እና የኢምግሬሽን ማሻሻያ መርሃግብር እንደሚያከናዉኑ አስታወቁ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:47
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:47 ደቂቃ

ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ

 ለሀገራቸዉ መሠረተ ልማት 1 ትሪሊየን ዶላር መመደባቸዉንም ያስታወቁት ትራምፕ ጤና ለሁሉም የሚለዉን የፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ የጤና መድህን ዋስትና በይፋ ሽረዉታል። አሸባሪነትን እንደሚዋጉ የገለፁት አዲሱ የአሜሪካን ፕሬዝደንት ከእስራኤል ጋር በመሆን የኢራንን የቦለስቲክ ሚሳኤል መርሃግብር እንደሚያስቀለብሱም ተናግረዋል። የዋሽንግተን ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic