የትራምፕ እገዳ እና የፍርድ ቤት ዉሳኔዉ | ዓለም | DW | 28.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የትራምፕ እገዳ እና የፍርድ ቤት ዉሳኔዉ

ስድስት የእስልምና እምነት ተከታዮች ከሚበዙባቸዉ ሃገራት የሚመጡ ዜጎች ለ90 ቀናት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እንዳይገቡ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ያስተላለፉትን ዉሳኔ ከዚህ በፊት ሁለት የሀገሪቱ ፍርድ ቤቶች ዉድቅ ማድረጋቸዉ ይታወሳል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:29

ፍርድ ቤት በከፊል ተቀብሎታል፤

 የአሜሪካን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር ያቀረበዉን ይግባኝ መሠረት በማድረግ ከትናንት ወዲያ የትራምፕ ዉሳኔ በከፊል ተግባራዊ እንዲሆን ወስኗል። በጉዳዩ ላይ ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ አንድ የሕግ ጠበቃ እና አማካሪ ይህ ዉሳኔ የመጨረሻ አይደለም፤ ሙሉ ለሙሉ ሊቀር ወይም ሊጸና ይችላል ነዉ የሚሉት። ጉዳዩ ወደፊት የሚታይ መሆኑን በማብራራት። ዝርዝሩን ከዋሽንግተን ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች