የትምህርት ጥራት እና የመምህራን ወቀሳ | ባሕል እና ወጣቶች | DW | 17.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባሕል እና ወጣቶች

የትምህርት ጥራት እና የመምህራን ወቀሳ

ኢትዮጵያ ውስጥ መለስተኛ እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋሟት በየጊዜው ሲከፈቱ ይስተዋላል። ይሁንና በእነዚሁ ትምህርት ቤቶች በሚሰጠው የትምህርት ጥራት ላይ ወቀሳ የሚሰነዝሩት በርካታ ናቸው።

ለመሆኑ በትምህርት ጥራት ላይ አሉ የሚባሉት ችግሮች የትኞቹ ናቸው?በዚህ ጉዳይ ላይ የተደረገውን የወጣቶች አለም ዝግጅት ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች