የትምህርት ጥራት እና የመምህራን ወቀሳ | ባህል | DW | 17.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የትምህርት ጥራት እና የመምህራን ወቀሳ

ኢትዮጵያ ውስጥ መለስተኛ እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋሟት በየጊዜው ሲከፈቱ ይስተዋላል። ይሁንና በእነዚሁ ትምህርት ቤቶች በሚሰጠው የትምህርት ጥራት ላይ ወቀሳ የሚሰነዝሩት በርካታ ናቸው።

GettyImages 74584876. BEKOJI, ETHIOPIA - MAY 17: Schoolchildren in class at the famous Bekoji school where many top runners were educated on May 17, 2007 in Bekoji, Ethiopia (Photo by Gary M. Prior/Getty Images).

Ät

ከትምህርት ሚኒስቴር በገኘነው መረጃ መሰረት በኢትዮጵያ የትምህርቱ ሽፉን ባለፉት 20 አመታት ከ19,5 ወደ 94 ከመቶ ከፍ ብሏል።  

Empty classroom Schlagworte Gemälde, Tafel, Bild, Einschulung, Schule, Klassenzimmer, Klassenraum, Person, schwarz, dunkel, horizontal, quer, Afrikaner, afrikanisch, Äthiopien, Afrika, ETH

በገጠር አካባቢ የሚገኙ አስተማሪዎች የትምህርት ጥራት ጉድለት እንዳለ ገለፁ።

ይሁንና ልጆች በትምህርታቸው ወደፊት ስኬታማ እንዲሆኑ መሰረታዊ የሆነ ትምህርት ከመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ጀምሮ ማግኘት አለባቸው።

የትምህርት ጥራት ወላጅ፣ተማሪ እና አስተማሪዎችን በአሁኑ ጊዜ እያነጋገረ ያለ ጉዳይ ነው። አጠቃላይ የትምህርት ጥራትን በተመለከተ ችግር መኖሩን እና የትምህርት ሚኒስቴርም ችግሩን ለመፍታት በስራ ላይ እንደሚገኝ፤ በፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ረዲ ሽፋ ገልፀዋል።በሌላ በኩል በኢትዮጵያ በአንዳንድ በገጠሩ አካባቢ የሚኖሩ መምህራን ከፍተኛ የትምህርት ጥራት ጉድለት እንዳለ ይወቅሳሉ። ለመሆኑ በትምህርት ጥራት ላይ አሉ የሚባሉት ችግሮች የትኞቹ ናቸው?በዚህ ጉዳይ ላይ የተደረገውን የወጣቶች አለም ዝግጅት ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic