የቴዲ አፍሮ ብይን | ኢትዮጵያ | DW | 21.07.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቴዲ አፍሮ ብይን

የከፍተኛዉ ፍርድ ቤት ስምንተኛ ወንጀል ችሎት በዛሬዉ ቀን በአርቲስቲ ቴዎድሮስ ካሳሁን ማለትም ቴዲ አፍሮ የተከሰሰበትን ጉዳይ መርምሮ የጥፋተኝነት ብይን ሰጥቷል። በዚሁ መሰረትም ጉዳዩን የመረመረዉ ችሎት አርቲስቱ በተከሰሰባቸዉ ሁለት ጉዳዮች ጥፋተኛ ነዉ ብሏል። ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ችሎቱን ተከታትሏል።

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ