የቴሌ ኮሙኒኬሽን የሠራተኛ ማሕበር መታገድ | ኢትዮጵያ | DW | 06.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቴሌ ኮሙኒኬሽን የሠራተኛ ማሕበር መታገድ

የኢትዮጵያ ቴሌ ኮሙኒኬሽን የሠራተኛ ማሕበር ታገደ።

default

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ የሠራተኛና አሠሪዎች ቦርድ ነባሩን የቴሌኩሙኒኬሽን የሠራተኛ ማሕበርን አገደነባሩ የቴሌ የሠራተኞች ማሕበር ኢትዮ-ቴሌ በሚል ሥም ባዲስ መልክ የተደራጀዉ መስሪያ ቤት ሠራተኞችን አላግባብ አባረረ፥ ደመወዝና ካሳ ከለከከለ፥ ኃላፊዎችን ከሙያና ከችሎታቸዉ ዉጪ መደበ በማለት መስሪያ ቤቱን ከሶ ሲከራከር ነበር። በክርክሩ መሐል ከሳሹን ማሕበር የሚቀናቀን ሌላ ማሕበር ተመስርቷል። አዲሱ ማሕበር ከተመሠረተ በሕዋላ የከሳሽ ተከሳሾች ክርክር ወደ ማሕበራት ሕጋዊ እዉቅና ተቀይሮ ነበር የሰነበተዉ። ዛሬ ግን የሠራተኛና አሰሪዎች ቦርድ ነባሩን ማሕበር ሽሮ ለአዲሱ ሕጋዊ እዉቅና ሠጥቷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic