የታገደው የለገደንቢ የወርቅ ማውጫ እና ነዋሪዎች | ኢትዮጵያ | DW | 10.05.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የታገደው የለገደንቢ የወርቅ ማውጫ እና ነዋሪዎች

የማዕድን የነዳጅ እና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር የለገ ደምቢ የሚድሮክ የወርቅ ማውጣት ሥራ ማገዱ ደምከመፋሰሱ በፊት መሆን ነበረበት ሲሉ የሻኪሶ ከተማ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን ገለጹ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:37

«ዉሳኔው የዘገየ ነው»

መንግሥት በፋብሪካው ብክለት ለሞቱ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ካሣ ካልከፈለ ዘላቂ መፍትሄ እንደማይመጣም ነዋሪዎቹ አስጠንቅቀዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ተጨማሪ ዘገባ አለው።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic