የታዳሽ የሐይል የምንጭ ለኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 16.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የታዳሽ የሐይል የምንጭ ለኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ የታዳሽ ሐይልን አገልግሎትና አጠቃቀምን የሚደነግግ መርሕ እንድታወጣ የመስኩ ባለሙያዎችና የግብረ-ሠናይ ድርጅት ተጠሪዎች ጠየቁ።

default

ሰሞኑን አዲስ አበባ ዉስጥ ሥለ አመራጭ ሐይል አጠቃቀም የተነጋገሩት ባለሙያዎች እንደሚሉት ኢትዮጵያ ታዳሽ ሐይልን እንደ አማራጭ ካልተጠቀመች አሁን የገጠማት የሐይል እጥረት ይበልጥ ወደፊት ይባባሳል።ስብሰባዉን ያዘጋጁት የመልካ ማሕበር እና የሐይንሪሽ ቦል መታሰቢያ ድርጅት በጋራ ነዉ።

ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ