የታይላንድ ጠቅላይ ሚንስትር ሥንብትና ተቃዋሚዎች | ዓለም | DW | 02.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የታይላንድ ጠቅላይ ሚንስትር ሥንብትና ተቃዋሚዎች

ለሕዝብ አመፅ፥ ግፊት፥ ለፍርድ ቤት ብይን ለመገዛት ግን ...

default

ስልፈኛዉ

የታይላድ ጠቅላይ ሚንስትር ሶምቻይ ዎንግሳዋት የሐገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሥልጣን እንዲለቁ ያሳለፈባቸዉን ብይን ተቀበሉት።ፍርድ ቤቱ በምርጫ ማጭበርበር የተወነጀለዉ የጠቅላይ ሚንስትር ሶምቻይ የፖለቲካ ማሕበር እንዲታገድም በይኗል።የጠቅላይ ሚንስትር ሶምቻይ መንግሥት ሥልጣን እንዲለቅ ለማስገደድ ላለፈዉ አንድ ወር ሕዝባዊ ሠልፍ እና እና አድማ ሲያደራጅ የነበረዉ ተቃዋሚ ፓርቲ የፍርድ ቤቱን ብይን በደስታ ነዉ የተቀበለዉ።ነጋሽ መሐመድ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።