የታዋቂው ድምፃዊ ፣ ቴዎድሮስ ካሣሁን ፣ የግብረ-ሠናይ የሙዚቃ ትርዒት፣ | ኢትዮጵያ | DW | 12.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የታዋቂው ድምፃዊ ፣ ቴዎድሮስ ካሣሁን ፣ የግብረ-ሠናይ የሙዚቃ ትርዒት፣

በልመና መኖር ይብቃ» በሚል መርኅ፣ በራሱ አነሳሽነት ነዳያን ወገኖቻችን ፣ ራሳቸውን ችለው እንዲኖሩ ለመርዳት ፣ ሥመ- ጥር የኪነ ጥበብ ሰው ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ )፣

default

የ«አርቲስት»ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ)የግብረ-ሠናይ የሙዚቃ ትርዒት ዓላማ፣ እነዚህን መሰል ወገኖቻችን፣ ራሳቸውን ችለው እንዲኖሩ፣ ለማገዝና ለማበረታታት ነው

ትናንት በአዲስ አበባ እስታዲየም፣ ግብረ-ሠናይን ዓላማ ያደረገ የሙዚቃ ትርዒት አሳይቷል። ትርዒቱ ከተደመደመ በኋላ ታዳሚዎች ሁሉ እንዳሉት፣ የሙዚቃው ድግሥ፣ በዓይነቱም ይሁን በይዘቱ እንዲሁም በድምቀቱ ፍጹም የተለየ ነበረ። ----

ታደሰ እንግዳው ተክሌ የኋላ፣ነጋሽ መሐመድ