የታክሲና መጓጓዣ ችግር | ኢትዮጵያ | DW | 05.02.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የታክሲና መጓጓዣ ችግር

አዲስ አበባ ላይ ጠዋትና ማታ ወዳሰቡበት ለመድረስ ረዥም የታክሲ ወረፋ መጠበቁ ብቻ ሳይሆን የክፍያዉ ሁኔታም ተገልጋዮችን እያማረረ እንደሚገኝ ዮሐንስ ገብረ-እግዚአብሔር የላከዉ ዘገባ ያመለክታል።

Gambia Street in Addis Abeba, Äthiopien

አገልግሎት ሰጪዎች በበኩላቸዉ የሚችሉት እንደሚያደርጉና ከተወሰነዉም ታሪፍ በላይ ለማስከፈል እንደማይደፍሩ ይናገራሉ። የሚመለከተዉ የመንግስት አካል የራሱን የመረጃ እና ቁጥጥር ስልት ለማጠናከር መዘጋጀቱን ገልጿል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic