የታሳሪዉ ፖለቲከኛ የዳንኤል ሺበሺ መታመም | ኢትዮጵያ | DW | 14.03.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የታሳሪዉ ፖለቲከኛ የዳንኤል ሺበሺ መታመም

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የታሰረዉ የቀድሞ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር አቶ ዳንኤል ሺበሺ እጅና ጆሮዉን ከፍተኛ ሕመም እየተሰቃየ መሆኑን ገለፀ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:43

ፖለቲከኛ ዳንኤል ሺበሺ ታሞአል


ፖለቲከኛዉ ዳንኤል ሺበሺ አሁን በታሰረበት ወንጀል ፍርድ ቤት አለመቅረቡንም ለዶይቼ ቬለ ተናግሮአል። ዳንኤል ሺበሺን ያነጋገረዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዬሃንስ ገብረእግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።  
ወኪላችን ዬሃንስ ገብረእግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ 
ኂሩት መለሰ
 

Audios and videos on the topic