የታሰሩት የዞን ዘጠኝ የድረገጽ ጸሐፍትና ጋዜጠኞች ጉዳይ | ኢትዮጵያ | DW | 28.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የታሰሩት የዞን ዘጠኝ የድረገጽ ጸሐፍትና ጋዜጠኞች ጉዳይ

በሳምንቱ ማለቂያ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት የፀጥታ ኃይሎች ስድስት የድረ ገጽ ጸሐፍትና ሶስት ጋዜጠኞችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸዉን የዜና አዉታሮች ጭምር እየገለፁ ነዉ።

BdT Microsoft Windows 7 Start

ጸሐፍቱ ስለተያዙበት ጉዳይ መንግስት ምን ያላል? የመንግስት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸዉ ረዳን ወደስቱዲዮ ከመግባቴ ጥቂት ደቂቃዎች በፊት በስልክ ጠይቄያቸዉ ነበር።

የታሠሩት የድረገጽ ጸሐፍትና ጋዜጠኞች በሶስት መዝገብ መከሰሳቸዉን ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር በአጭሩ እንደሚከተለዉ ገልጾልናል።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic