የታምራት ሞላና የዶ/ር ዮናስ አድማሱ ኅልፈት | ኢትዮጵያ | DW | 11.02.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የታምራት ሞላና የዶ/ር ዮናስ አድማሱ ኅልፈት

የታዋቂው ድምጻዊ (አርቲስት) ታምራት ሞላ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ከቀትር በኋላ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ወዳጅ ዘመዶቹና የጥበብ ባልደረቦቹ በተገኙበት ተፈፅሟል ።

ታዋቂው ድምፃዊ ፣አርቲስት ታምራት ሞላ ከዚህ አለም በሞት ተለይቶ የቀብሩ ስነ ስርዓት ዛሬ ከቀትር በኋላ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ወዳጅ ዘመዶቹና የጥበብ ባልደረቦቹ በተገኙበት ተፈፅሟል ። የታላቁ የሥነ ጽሑፍ ሰው የዶክተር ዮናስ አድማሱ የቀብር ሥነ ሥርዓትም ከሰሞኑ ተፈፅሟል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic