የታላላቅ ሐይቆች ሃገራት ትብብር | አፍሪቃ | DW | 02.09.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የታላላቅ ሐይቆች ሃገራት ትብብር

ሰሞኑን አዲስ አበባ ውስጥ የሃገራቱ ውሳኔ ሰጭ አካላት የምጣኔ ሃብት ባለሞያዎችና ባለሃብቶች ባካሄዱት ምክክር በካባቢው ችግሮች ወደ ግጭት እንዳያመሩ ሃገራቱ ለልማትና ለመዋዕለ ንዋይ ፍሰት ትኩረት እንዲሰጡ ጥሪ ቀርቧል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:38

ታላላቅ ሐይቆች


ግጭቶች የሚፈራረቁባቸው የታላላቅ ሐይቆች አካባቢ ሃገራት በልማትና በምጣኔ ሃብት ትስስር ላይ እንዲያተኩሩ ተጠየቁ ። ሰሞኑን አዲስ አበባ ውስጥ የሃገራቱ ውሳኔ ሰጭ አካላት የምጣኔ ሃብት ባለሞያዎችና ባለሃብቶች ባካሄዱት ምክክር በካባቢው ችግሮች ወደ ግጭት እንዳያመሩ ሃገራቱ ለልማትና ለመዋዕለ ንዋይ ፍሰት ትኩረት እንዲሰጡ ጥሪ ቀርቧል ። ከሃገራቱ አንዳንዶቹ ባለፉት 10 ዓመታት የማይናቁ የኤኮኖሚ እድገቶች ማስመዝገባቸውና የያዙት አቅጣጫም የሚያበረታታ መሆኑ ተገልጿል ። ዝርስሩን የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic