የታላላቅ ሃይቅ አካባቢ ሀገራት የሚንስትሮች ስብሰባ | አፍሪቃ | DW | 22.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የታላላቅ ሃይቅ አካባቢ ሀገራት የሚንስትሮች ስብሰባ

የታላላቅ ሃይቆች አካባቢዉ ሀገራት ሚኒስትሮች፤ በአፍቃ ህብረት አዳራሽ በችግሮቻቸዉ ላይ ተወያይተዋል።

በተለይ በዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ኮንጎ ትጥቅ ካነገበዉ የተቀናቃኝ ቡድን M 23 ጋር እየተካሁደ ባለዉ የሰላም መደፍረስ ጉዳይ ላይ ዉይይቱ ያተኮረበት ነጥብ ነበር። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ጊዮርጊስ ስብሰባዉን ተከታትሎ ዘደባ ልኮልናል

ጌታቸዉ ተ/ ሃይለ ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic