የታሊባን ምክትል አዛዥ መያዝ | ዓለም | DW | 16.02.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የታሊባን ምክትል አዛዥ መያዝ

የፓኪስታንና የዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ድርጅቶቸ በጋራ በወሰዱት የማጥቃት ዕርምጃ አንድ ከፍተኛ የታሊባን አመራር አባል በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ይፋ አደረጉ ።

default

የታሊባን ጥቃት በአፍጋኒስታን

አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ባለስልጣን የአፋጊስታን ታሊባኖች መሪ የሙላህ ኦማር ምክትል አብዱል ጋህኒ ባራዳር በደቡብ ፓኪስታንዋ የካራቺ ከተማ መያዛቸውን ዛሬ አረጋግጠዋል ። የታሊባኑ ምክትል አዛዥ ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን ባለስልጣኑ አስታውቀዋል ። የታሊባን ቃል አቀባይ ግን ባራዳር አፍጋኒስታን ውስጥ ናቸው ሲል አስተባብሏል ። የዶይቼቬለዋ Sabine Matthay የዘገበችውን ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች ።

ዛቢነ ማታይ/ ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ