የቲማቲም ፀር | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 25.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የቲማቲም ፀር

በሳይንሳዊ አጠራሩ ቱታ አብሶሉታ ይባላል፤ የቲማቲምና ፀር ነዉ። በደቡብ አሜሪካ እና በአዉሮጳ የቲማቲም ተክልን በማዉደም ይታወቃል። ካለፉት ጥቂት ወራት ወዲህ ደግሞ ወደኢትዮጵያ መግባቱ ተደርሶበታል።

Audios and videos on the topic