የቲለርሰን ጉብኝ፤ አድማ እና የኦፌኮ አቋም | ኢትዮጵያ | DW | 09.03.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የቲለርሰን ጉብኝ፤ አድማ እና የኦፌኮ አቋም

የኦፌኮ ምክትል ፕሬዝደንት አቶ ሙላቱ ገመቹ እንዳሉት የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀዉስ የሚወገደዉ በኢትዮጵያ ሕዝብ እንጂ በዉጪ ኃይል አይደለም።ካለፈዉ አርብ ጀምሮ በተደረገዉ አድማ እና ተቃዉሞ ሰበብ በሰዉ ሕይወት አካል እና ሐብት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱንም አቶ ሙላቱ አስታዉቀዋል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:39

« መፍትሔዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነዉ»ኦፌኮ

 የዩናይትድ ስቴትሱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቲለርሰን አዲስ አበባን በጎበኙበት ወቅት የተቃዋሚዉን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ባለሥልጣናትን እንዳላነጋገሩ የፓርቲዉ መሪዎች አስታወቁ።የኦፌኮ ምክትል ፕሬዝደንት አቶ ሙላቱ ገመቹ እንዳሉት የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀዉስ የሚወገደዉ በኢትዮጵያ ሕዝብ እንጂ በዉጪ ኃይል አይደለም።ካለፈዉ አርብ ጀምሮ በተደረገዉ አድማ እና ተቃዉሞ ሰበብ በሰዉ ሕይወት አካል እና ሐብት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱንም አቶ ሙላቱ አስታዉቀዋል።አቶ ሙላቱን በስልክ አነጋግሬያቸዋለሁ።

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic