የቱኒዝያ ጊዚያዊ ሁኔታ እና የዓረቡ ዓለም አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 17.01.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቱኒዝያ ጊዚያዊ ሁኔታ እና የዓረቡ ዓለም አስተያየት

ቱኒዝያ ውስጥ ፕሬዚደንት ዚኔ ቤን አሊ በህዝብ ዓመጽ ሰበብ ሀገር ለቀው ወደ ሳውዲ ዐረቢያ ከሸሹ በኋላም በሀገሪቱ ገና ጸጥታ አልሰፈነም።

default

ጠቅላይ ሚንስትር መሀመድ ጋኑቺ የተቃዋሚ ወገኖች ተወካዮች ጭምር የተሳተፉበት የሽግግር መንግስት እንዲመሰርቱ የሽግግሩ መንግስት ፕሬዚደንት የምክር ቤት አፈ ጉባዕዋድ ሜባዛ ኃላፊነት ሰጥተዋቸዋል። ስለቱኒዝያ ጊዚያዊ ሁኔታ የዓረብ ሀገሮችን አስተያየት ኬጄዳ ነቢዩ ሲራክ ልኮልናል።

ነቢዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ