የቱርክ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ | ማሕደረ ዜና | DW | 11.08.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ማሕደረ ዜና

የቱርክ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ

ቱርክን በ ጠ/ሚንስትርነት ሲያስተዳድሩ የቆዩት ሪቸፕ ጣይብ ኤርዶጋን፣ በዚያች ሀገር ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሬዚዳንት በህዝብ እንዲመረጥ በተደረገበት ደንብ፤ ትናንት ፣ 3 ተወዳዳሪዎችን ለመምረጥ አደባባይ ከወጣው ህዝብ መካከል የ 51,74 ከመቶውን የድምፅ ድጋፍ በማግኘት አሸናፊ ለመሆን በቅተዋል።

Audios and videos on the topic