የተፋሰስ ልማት ሥራ በድሬዳዋ አስተዳደር | ኢትዮጵያ | DW | 25.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የተፋሰስ ልማት ሥራ በድሬዳዋ አስተዳደር

በድሬዳዋ አስተዳደር ባለፉት አራት ዓመታት የተካሄደ የተፋሰስ ልማት ሥራ የክልሉን የበረኃማነት ሽፋን እና የጎርፍ ስጋትን በጉልህ እንደቀነሰ፣ እንዲሁም፣ የመኖ እጥረትን እንዳስወገደ የግብርና፣ የውኃ ፣ የማዕድን እና የኤኔርጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ኡስማን ገለጹ። ከዚህ በተጨማሪም ለወጣቱ የስራ ዕድል መፍጠሩን ነው ኃላፊው አክለው ያስረዱት።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic