የተፈጥሮ ፀጋን መለየት | ጤና እና አካባቢ | DW | 24.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የተፈጥሮ ፀጋን መለየት

በባሌ ዲንሾ ወረዳ አካባቢንና የተፈጥሮ ሃብትን ለመጠበቅ እየተደረገ ስላለ እንቅስቃሴ እንመለከታለን።

ተራራማዉ መልክዓ ምድር

ተራራማዉ መልክዓ ምድር

አገር ያላትን የተፈጥሮ ሃብት ለመለየት የተለያዩ ዘዴዎችን ባለሙያዎች ይጠቀማሉ። እንደሚታወቀዉ ባሌ ኢትዮጵያ ካሏት አብዛኛዎቹን ብርቅዬ እንስሳት የያዘዉን የባሌ ተራራዎች ብሄራዊ ፓርክ ይዛለች። ቀደም ሲል የነበረዉ የአካባቢ ገፅታ ዛሬም ከምን ደረጃ ላይ ደርሷል?