የተፈጥሮ አደጋዎችና እስያ | ጤና እና አካባቢ | DW | 06.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የተፈጥሮ አደጋዎችና እስያ

ሰሞኑን ተከታታይ የተፈጥሮ አደጋዎች በተለያዩ የእስያ ሀገራት እየደረሱ ነዉ።

default

ማዕበል ኬትስ በፊሊፒንስ

ከእነዚህ መካከል ደቡባዊ ህንድን ያጥለቀለቀዉ የጎርፍ አደጋ ላለፉት በርካታ አስርት ዓመታት ያልታየ መሆኑ ነዉ የሚነገረዉ። ጉርፉን ያባባሰዉ ለአምስት ቀናት ያለማቋረጥ የወረደ ከባድ ዝናብ መሆኑ ሲገለፅ ይኸዉ ዝናብ በቀጣይነት አይኖርም ለማለት ግልፅ ማስተማመኛ ምልክት ገና አልተገኘም። በዚህ መዘዝ ግን በርካቶች ከመኖሪያ ቀያቸዉ ተፈናቅለዋል። ኢንዶኔዢያም የመሬት መንቀጥቀጥ በሱማትራ ደሴት ከደረሰባት ከፍተኛ ጉዳት አላገገመችም። ፊሊፒንስና፤ ታይዋንን የነካካዉ ማዕበልም ጃፓንን እንደሚያሰጋ ተነግሯል።

ሸዋዬ ለገሠ፣

ተክሌ የኋላ፣