የተፈጥሮ ሃብትን ባግባቡ እንከፋፈል | ጤና እና አካባቢ | DW | 17.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የተፈጥሮ ሃብትን ባግባቡ እንከፋፈል

በዓለማችን 1,4ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ዉሃ ሲኖር ከዚህ ዉስጥ 97በመቶዉ ጨዋማ ነዉ። አብዛኛዉ ንፁህ ዉሃ ደግሞ ጥቂቱን ለሰዉ ልጅ መጠቀሚያ በግላጭ ትቶ ከመሬት በታች ይገኛል።

...በአባይ የመስኖ እርሻ በግብፅ...

...በአባይ የመስኖ እርሻ በግብፅ...

በዚህ ዙሪያ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ምድራችን በቂ ዉሃ እንዳላት ሆኖም በአግባቡ እንዳልተከፋፈለ ይናገራሉ። ጥናቶቹን እንደሚያሳዩት በሰሜን አሜሪካ የአንድ ሰዉ ድርሻ በዓመት 6,000 ኪዩቢክ ሜትር ዉሃ ሲሆን በድሃዎቹ የአፍሪቃ አገራት በዓመት ከ700 ኪዩቢክ ሜትር ያነሰ ነዉ። ከአፍሪቃ በዉሃ ሃብቷ ግንባር ቀደም ደረጃ ከያዙት አገራት አንዷ መሆኗ በሚነገርላት ኢትዮጵያ በዓመት የአንድ ሰዉ የዉሃ ፍጆታ ከ50 ኪዩቢክ ሜትር እንደሚያንስ ይኸዉ ጥናት ያሳያል።

AFP, IPS / Tesfaye W/Mehiret of NBI/

ሸዋዬ ለገሠ