1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተፈናቃዮች እንግልት በድሬደዋ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 9 2011

ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ስፍራዎች በደረሱ መፈናቀሎች ሳቢያ ችግር ደርሶባቸው ወደ ድሬደዋ የሄዱ ዜጎች ብዛት ከወራት በፊት ቁጥራቸው ከ13 ሺህ በላይ ይደርስ ነበር።

https://p.dw.com/p/3GzPf
Stadt Dire Dawa in Äthiopien
ምስል Hailegzi Mehari

«ተፈናቃዮቹ መንግሥት ወደሌላ ስፍራ እንዲያሰፍራቸው ይጠይቃሉ»

የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር በወሰደው የመልሶ ማቋቋም ርምጃ ወደ መደበኛው ሕይወታቸው የተመለሱ ዜጎች ቁጥሩ እንዲቀንስ ቢያደርጉም ዛሬም ከሰባት ሺህ በላይ ዜጎች በድሬደዋ መጠለያ ጣቢያዎች ይገኛሉ። ከእነዚህ ውስጥ ከአምስት ሺህ ሦስት መቶ በላይ የሚሆኑት በድሬደዋ ከተማ ሚሊኒየም ፓርክ በመባል በሚጠራው ስፍራ መጠለያ ውስጥ እንደሚገኙ የድሬደዋው ዘጋቢያችን መሳይ ተክሉ በላከልን ዘገባ ጠቅሷል። ዝርዝሩን እነሆ።

መሳይ ተክሉ

ሸዋዬ ለገሠ

ማንተጋፍቶት ስለሺ