1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተጭበረበሩ የመመረቂያ ጽሑፎች፣

ዓርብ፣ ሰኔ 8 2004

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአውቀት ባህር ተጠምቆ፣ ለመመረቅ እንደየደረጃው የመጀመሪያ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ(ሲኔር ኢሴይ)እንዲሁም የሁለተኛ ደረጃ መመረቂያ ጽሑፍ (ቲሲስ) እንደየአስፈላጊነቱ ደግሞ አነስተኛ ፕሮጀክቶችን መሥራት ግድ ይላል።

https://p.dw.com/p/15GC1
Schwarzer Doktorhut auf weißem Hintergrund. Eingestellt am 2.3.2011. Copyright: Bilderbox / Montage DW.
ምስል bilderbox/Montage DW

እነዚህ፣ ለአንድ ተማሪ፤ መመረቅ ወይም አለመመረቅ ወሳኝነት ያላቸው ጽሑፎች፣ግን በአብዛኛው በተማሪው ጥረት የሚሠሩ ሳይሆን ፣ ገንዘብ ተከፍሎ በሌላ ሰው ፣ አለያም ከአንድ ዩንቨርስቲ ወደ ሌላው በቅብብሎሽ፤ ስምና ፣ ዓመተ-ምኅረት ተቀይሮ የሚቀርቡ ናቸው። በተለያዩ የኀላፊነት እርከኖች የሚገኙ ባላሥልጣናት ጭምር የዚህ ችግር ሰለባዎች መሆናቸውን መታዘባችን ደግሞ ይላል ፣ የድሬዳዋው ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፣ የችግሩን ስፋትና ጥልቀት የሚያመልክት ነው።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽመሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ