የተጠናቀቀዉ የቦሊቪያ ፕሬዝደንትና የርሃብ አድማ | ዓለም | DW | 15.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የተጠናቀቀዉ የቦሊቪያ ፕሬዝደንትና የርሃብ አድማ

የፖለቲካ እስረኞች ትኩረት ሲሹ ይህን ያደርጋሉ፤ ተቃዋሚ ቡድኖችም እንዲሁ መዉጫ መንገድ ሲፈልጉ ዘዴዉን ይጠቀማሉ።

ሞራሌስ በ2006ቱ ምርጫ

ሞራሌስ በ2006ቱ ምርጫ

አንድ አገርን የሚመራ ፕሬዝደንት ግን የስልጣን ዘመኑን ለማራዘም የረሃብ አድማ ያዉም በቤተ መንግስቱ ደጃፍ ፍራሽ ዘርግቶ ሲያደርገዉ ይህ የመጀመሪያ ነዉ። የቦሊቪያ ፕሬዝደንት የልባቸዉ ሲደርስ ከአምስት ቀናት በኋላ ያቆሙትን የርሃብ አድማ ይመለከታል የይልማ ኃይለሚካኤል ዘገባ ከበርሊን።