የተጎዳ ተፈጥሮ ሲታደስ | ጤና እና አካባቢ | DW | 28.02.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የተጎዳ ተፈጥሮ ሲታደስ

የአካባቢ ተፈጥሮ በሂደትም ሆነ በሰዎች እንቅስቃሴ ተፅዕኖ ለጉዳት ሲዳረግ የነበረዉ እንዳልነበረ ሆኖ ደኑ ወደመራቆት፤ ለሙም ስፍራ ወደበረሃማነት ሊጋለጥ እንደሚችል የዘርፉ ባለሙያዎች ያሳስባሉ። እንዲህ ያለ ጉዳት ሲደርስ፤ በተለያዩ ምክንያቶች፤

የተፈጥሮ ለዛዉ የተሟጠጠዉን አካባቢ በመከባከብ የተራቆተዉ ሜዳ በእፅዋት እንዲሸፈን፤ የደረቁ የዉሃ አካላትም መልሰዉ እንዲያመነጩ፤ ከዚህ ሌላም አካባቢዉ በመራቆቱ የጠፉ የዱር እንስሳትም እንዲመለሱ ማድረግ የሚቻልበት ስልትም መኖሩ ይታመናል። የዕለቱ የጤናና አካባቢ መሰናዶ ትኩረት ይህ ይሆናል ለዝግጅቱ ሸዋዬ ለገሠ።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ