የተገደሉት ጄኔራሎች ማንነትና ትግራይ | ኢትዮጵያ | DW | 23.06.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የተገደሉት ጄኔራሎች ማንነትና ትግራይ

አዲስ አበባ ዉስጥ ደግሞ  ከመፈንቅለ መንግስቱ ሙከራ ጋር ቀጥታ ግንኙነት አለዉ በተባለ ጥቃት የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንን እና ከጦሩ በጦረታ የተገለሉት ሜጄር ጄኔራል ገዛኢ አበራ ተገድለዋል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:24

የተገደሉት ጄኔራሎች፣ የትግራይ መስተዳድር አስተያየት

ባሕር ዳር ዉስጥ በተሞከረዉ ክልላዊ መፈንቅለ መንግስት የአማራ ርዕሠ መስተዳድር፣ የአደረጃጃት ጉዳይ አማካሪያቸዉ ሲገደሉ፣ የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ክፉና ቆስለዉ በሕክምና ላይ ናቸዉ።አዲስ አበባ ዉስጥ ደግሞ  ከመፈንቅለ መንግስቱ ሙከራ ጋር ቀጥታ ግንኙነት አለዉ በተባለ ጥቃት የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንን እና ከጦሩ በጦረታ የተገለሉት ሜጄር ጄኔራል ገዛኢ አበራ ተገድለዋል።የመቀሌዉ ወኪላችን ስለ ሁለቱ ጄኔራሎች ማንነት ስለ ትግራይ ክልል መግለጫ ያጠናቀረዉ ዘገባ አለን።

ሚሊዮን ኃይለስላሴ

ነጋሽ መሐመድ

እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic