የተገታተሩ ደም ሥሮች/ሔሞሮይድስ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 03.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የተገታተሩ ደም ሥሮች/ሔሞሮይድስ

ኪንታሮት በተለያዩ የሰዉነት ክፍሎቻች ላይ የሚወጣ ከቆዳ በሽታዎች አንዱ መሆኑን ባለሙያዎች ይናገራሉ። መነሻ ምክንያቱ ደግሞ ቫይረስ ወይም ተሐዋሲ ነዉ። ከዚህ ሌላ በሰገራ መዉጫ ወይም ፊንጢጣ ላይ የሚወጣዉም በተለምዶ ኪንታሮት የሚባል አለ።

Audios and videos on the topic