የተከዜ የኃይል ማመንጪያ ለሽልማት ታጨ | ኢትዮጵያ | DW | 07.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተከዜ የኃይል ማመንጪያ ለሽልማት ታጨ

ፓወር ኢንጅነሪንግ ሜጋዚን በየዓመቱ ፕሮጀክቶችን መርጦ ይሸልማል። የተከዜ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ለሽልማት ታጨ ።

default

የተከዜን ፕሮጀክት መፅሄቱ በኃይል ማመነጫ ዘርፍ ለመጨረሻ ለውድድር ካጫቸው ሶሶት የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች አንዱ ነው ። የተከዜ ፕሮጀክት ለዚህ ሽልማት ከተመረጠበት ምክንያቶች አንዱ ከባቢ አየርን ከሚበክለው ከካርቦን ጋዝ ነፃ የሆነ ኃይል አቅራቢ በመሆኑ ነው ። መሳይ መኮንን የመፅሄቱን ዋና አዘጋጅ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።

መሳይ መኮንን

አርያም ተክሌ

ማመነጫ ዘርፍ ለመጨረሻ ለውድድር ካጫቸው ሶሶት የኃይል ማመንጫ

ፕሮጀክቶች አንዱ ነው ። የተከዜ ፕሮጀክት ለዚህ ሽልማት

ከተመረጠበት ምክንያቶች አንዱ ከባቢ አየርን ከሚበክለው ከካርቦን ጋዝ ነፃ

የሆነ ኃይል አቅራቢ በመሆኑ ነው ። መሳይ መኮንን የመፅሄቱን ዋና አዘጋጅ

አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።

መሳይ መኮንን

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic