የተከሳሾች ጉዳይ እና የፍርድ ቤቶች ውሎ | ኢትዮጵያ | DW | 15.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተከሳሾች ጉዳይ እና የፍርድ ቤቶች ውሎ

በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ፍርድ ቤቶች የተቃዋሚ ቡድን አባላትን፣ የጋዜጠኞችን እና የዞን ዘጠኝ ድረ ገጽ አምደኞችን  የክስ ጉዳይ ሲመለከቱ ዋሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:25
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:25 ደቂቃ

የተከሳሾች ጉዳይ እና የፍርድ ቤት ውሎ

በፀረ ሽብር ሕግ በነሀብታሙ አያሌው እና በነበቀለ ገርባ መዝገብ  የተከሰሱትን እና የዞን ዘጠኝ ድረ ገጽ አምደኞችን ጉዳይ  በተመለከተ ፍርድ ቤቶቹ ተለዋጭ ቀጠሮ ሲሰጡ፣ ባለፈው ሳምንት ጥፋተኛ በተባለው የኢትዮ ምህዳር ጋዜጠኛ ላይ የአንድ ዓመት እስራት ቅጣት በይነዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic