የተከሰከሰዉ የኢትዮጵያ አዉሮፕላን የምርመራ ዉጤት | ኢትዮጵያ | DW | 15.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተከሰከሰዉ የኢትዮጵያ አዉሮፕላን የምርመራ ዉጤት

ከአንድ አመት ከመንፈቅ በፊት ሊባኖስ ርዕሠ-ከተማ ቤይሩት አጠገብ ወድቆ ሥለተከሰከሰዉ የኢትዮጵያ የአየር መንገድ አዉሮፕላን የአደጋ መንስኤ ሲደረግ የነበረዉ ምርመራ ተጠናቅቋል።

default

ከአንድ አመት ከመንፈቅ በፊት ሊባኖስ ርዕሠ-ከተማ ቤይሩት አጠገብ ወድቆ ሥለተከሰከሰዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዉሮፕላንን የአደጋ መንስኤ ሲደረግ የነበረዉ ምርመራ ተጠናቅቋል። የምርመራዉ ዉጤት የአደጋዉ መንስኤ የአብራሪዉ ሥሕተት ነዉ ወደሚለዉ ድምዳሜ ያዘነበለ መስሏል።የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግን መርማሪዎች መረጃዎቼን አላካተቱም በማለት ዉጤቱን አልተቀበለዉም።ወደ ቤይሩት ተጉዞ የነበረዉ የአየር መንገዱ የመልዕክተኞች ጓድም የመርማዎቹን ሥብሰባ አቋርጦ ወደ ሐገሩ ተመልሷል።በአደጋዉ አዉሮፕላኑ አሳፍሯቸዉ የነበሩ ዘጠና መንገደኞችና ሠራተኞች በሙሉ ሞተዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic