የተባባሰው የትራፊክ አደጋ በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 03.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የተባባሰው የትራፊክ አደጋ በኢትዮጵያ

አደጋዎቹ ፣ በተሽከርካሪዎች ጉድለት በእግረኞች እንዲሁም በአሽከርካሪዎች ቸልተኝነት እና ብቃት ማነስ እንደሚከሰቱ የመስኩ ባለሞያዎች ያስረዳሉ ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:05

የተባባሰው የትራፊክ አደጋ በኢትዮጵያ


የኢትዮጵያ የትራፊክ አደጋ የዓለም ዓቀፉ የጤና ድርጅት የሞት መንስኤ እና አሣሣቢ ብሎ ከመደባቸው አደጋዎች አንዱ ነው ። አደጋዎቹ ፣ በተሽከርካሪዎች ጉድለት በእግረኞች እንዲሁም በአሽከርካሪዎች ቸልተኝነት እና ብቃት ማነስ እንደሚከሰቱ የመስኩ ባለሞያዎች ያስረዳሉ ። በአሁኑ ጊዜ ከቀድሞው እየጨመረ ነው ስለተባለው የኢትዮጵያ የትራፊክ አደጋ እና መፍትሄው ፀሐይ ጫኔ የሚመለከታቸውን አካላት አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች ።
ፀሐይ ጫኔ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic