የተባበረ የአፍሪቃ መንግስት ምስረታ ዕቅድ | ኢትዮጵያ | DW | 08.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተባበረ የአፍሪቃ መንግስት ምስረታ ዕቅድ

በአዲስ አበባ የተካሄደው አስራ ሁለተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ባለፈው ረቡዕ ተጠናቆዋል።

የአፍሪቃ ህብረት

የአፍሪቃ ህብረት

የህብረቱ ጉባዔ ለሚቀጥለው አንድ ዓመት ሊቀ መንበሩ እንዲሆኑ የመረጣቸው የሊብያው መሪ ኮሎኔል ሞአመር ጋዳፊ ጉባዔው በአንድ የተባበረ የአፍሪቃ መንግስት ምስረታ ዕቅድ ላይ እንዲወያይ በአጀንዳ ባስያዙት መሰረት አፍሪቃውያኑ መሪዎች በዚሁ ጉዳይ ላይ በሰፊው ተወያይተዋል።

US, AA,NM