የተቃውሞ ሰልፍ እና አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 03.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተቃውሞ ሰልፍ እና አስተያየት

ሰማያዊ ፓርቲ ትናንት በአዲስ አበባ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ አካሂዶዋል። ስለዚሁ ከ 1997 ዓም ወዲህ ትናንት ለመጀመሪያ ጊዜ ስለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የሕዝብ፣ የአዘጋጂዎቹን እና የመንግሥት ተጠሪን አስተያየት አሰባስቦዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic