የተቃውሞ ሰልፍ በአፋር ክልል | ኢትዮጵያ | DW | 23.01.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተቃውሞ ሰልፍ በአፋር ክልል

አውሮጳውያን ቱሪስቶች በአፋር መገደላቸውንና መታገታቸውን ያካባቢው ነዋሪዎች አውግዘዋል።

default

አርትአሌበአፋር ክልል የኩንባ ወረዳ ነዋሪዎች በአርትአሌ ታግተው የተወሰዱ ሁለት ኢትዮጵያውያን እና ሁለት ጀርመናውያን በአስቸኳይ እንዲፈቱ በሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ጠይቀዋል። ሰልፈኞቹ በንጹሃን ሀገር ጎብኚዎች ላይ የተፈፀመውን የጥቃት ርምጃ በመኮነን አስፈላጊው ርምጃ እንዲወሰድ ጠይቀዋል። ተመሳሳይ ሰልፎች በመጋሌ፣ አርፒቲ እና በሌሎች የአፋር ክልል ወረዳዎች ተካሂደዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር

አርያም ተከሌ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 23.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13oai
 • ቀን 23.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13oai