የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥሪ | ኢትዮጵያ | DW | 30.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥሪ

የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሁለንተናዊ ትግል እንዲነሳሳ የ33ቱ አቤቱታ ፈራሚ ፓርቲዎች አስተባባሪ ኮሚቴ ጠየቀ። አቤቱታ ፈራሚ 33 የኢትዮጵያ መንግስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ዛሬ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ጥሪ አስተላለፉ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሁለንተናዊ ትግል እንዲነሳሳ የ33ቱ አቤቱታ ፈራሚ ፓርቲዎች ጥሪ ያስተላለፉት በአስተባባሪ ኮሚቴያቸው በኩል ነው።

አቤቱታ ፈራሚ 33 የኢትዮጵያ መንግስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ዛሬ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ጥሪ አስተላለፉ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሁለንተናዊ ትግል እንዲነሳሳ የ33ቱ አቤቱታ ፈራሚ ፓርቲዎች ጥሪ ያስተላለፉት በአስተባባሪ ኮሚቴያቸው በኩል ነው። ኮሚቴው በውጭ አገራት የሚኖረው ኢትዮጵያዊ ማኅበረሰብም ከጎኑ እንዲቆም ጥሪውን አስተላልፏል። አስተባባሪ ኮሚቴው ይህን የጠየቀው ዛሬ በመኢአድ ጽ/ቤት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነዉ። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር መግለጫውን ተከታትሎታል፤ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።

ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic