የተቃዋሚ ፓርቲዎች ድርድር እና ወቀሳ | ኢትዮጵያ | DW | 23.02.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የተቃዋሚ ፓርቲዎች ድርድር እና ወቀሳ

በኢትዮጵያ  ገዢው ፓርቲ፣ ኢሕአዴግ ከ21 የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የጀመረው ድርድር ሁሉንም የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ያላካተተ ነው ሲሉ  የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወቀሳ ሰነዘሩ። ወቀሳውን ያሰሙት በድርድሩ ያልተሳተፉ አራት የኦሮሞ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ናቸው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:51

የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ወቀሳ

የኦሮሞ አቦ ነፃነት ግንባር ፣ በምህፃሩ «ኦ አ ነ ግ»  ዋና ጸሐፊ አቶ አማን ኦስማን ለዶይቸ ቬለ እንዳሉት፣  ድርድሩ የሕዝብን መብት ለማስጠበቅ የሚደረግ ስለሆነ፣ ሀገር ውስጥ ያሉትን እና ከሀገር ውጭ የሚገኙትን የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሁሉ ማሳተፍ ነበረበት።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

 

Audios and videos on the topic