የተቃዋሚ ፓርቲዎች የውስጥ ሽኩቻ | ኢትዮጵያ | DW | 03.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተቃዋሚ ፓርቲዎች የውስጥ ሽኩቻ

ሰሞኑን በሰማያዊ ፓርቲ ውስጥ የተፈጠረው እሰጥ-አገባ ተሰምቶ ሳያበቃ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በምኅጻሩ መኢአድ ፕሬዚዳንቱ መታገዳቸዉን አሳውቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:57
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:57 ደቂቃ

የተቃዋሚ ፓርቲዎች

የተቃዋሚ ፓርቲዎች የውስጥ ሽኩቻ በመድብለ-ፓርቲ ምስረታ በሚኖረው ሚና ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያስከትላል ሲሉ አንዳንድ ተንታኞች ተናግረዋል። ምሁራኑ እንዳሉት ሽኩቻው ለገዢው ፓርቲ «ሠርግ እና ምላሽ ነው።»

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

 

Audios and videos on the topic