የተቃዋሚ ፓርቲዎች የአዲሱ ምክር ቤት አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 08.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተቃዋሚ ፓርቲዎች የአዲሱ ምክር ቤት አስተያየት

የኢትዮጵያ የተቃዉሞ ፖለቲካ ፓርሪዎች አዲስ በተከናወነዉ የመንግሥት አባላት ሹመት እና አሠራር ላይ አስተያየት ሰጡ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:56
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:56 ደቂቃ

አዲሱን ምክር ቤት እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት

የሰማያዊ ፓርቲ እና የፓርቲዎች ስብስብ የሆነዉ መድረክ በመንግሥት እቅድ ላይ ለመምከር የቀረበላቸዉን ጥሪ ተንተርሰዉ መግለጫቸዉን በየፅህፈት ቤታቸዉ በዛሬዉ ዕለት ይፋ አድርገዋል። የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በምፃሩ መኢአድ ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር በዛብህ ደምሴም እንዲሁ አስተያየታቸዉ ለዶይቼ ቬለ ሰጥተዋል። የአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አስተያየቶቹን አሰባስቦ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic