የተቃዉሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ | ኢትዮጵያ | DW | 06.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተቃዉሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ

በዋሽንግተንና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ቻይና ለኢትዮጵያ መንግስት የምትሰጠዉን ድጋፍ እንድታቆም ጠየቁ።

default

ቻይናዊ የግንባታ ሠራተኛ በአዲስ አበባ

ኢትዮጵያዉያኑ አሜሪካ በሚገኘዉ የቻይና ኤምባሲ በር ላይ እንዲሁም ወደኢትዮጵያ ኤምባሲም በመሄድ ተቃዉሟቸዉን አሰምተዋል። የአፍሪቃ ጉዳዮች ባለሙያ ቻይና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከአፍሪቃ መሪዎች ጋር መሥራቷ በአፍሪቃ ክፍለ ዓለም ዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብት ያላቸዉን ተስፋ ያጨልመዋል ይላሉ።

አበበ ፈለቀ፤

ሸዋዬ ለገሠ


አርያም ተክሌ