የተቃዉሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ | ኢትዮጵያ | DW | 07.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የተቃዉሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የአዲስ አበባ ከተማን ለማስፋት በሚል የተነደፈዉን አዲስ የከተማ ልማት እቅድ በመቃወም ሰልፍ የወጡ ተማሪዎች ላይ የደረሰዉን የህይወት ህልፈት፣ ድብደባና እስራት በመቃወም፤

በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን በዛሬዉ ዕለተ ሰልፍ ወጥተዋል። በአሜሪካን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደጃፍ የተካሄደዉን ሰልፍ ካስተባበሩት አንዱ መሆናቸዉን የገለፁልን አቶ ግርማ ታፈሰን ሰልፉ እንደተጀመረ በስልክ አነጋግሬያቸዋለሁ፤

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic