የተቃዉሞ ሰልፍ በበርሊን | ኢትዮጵያ | DW | 07.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተቃዉሞ ሰልፍ በበርሊን

ዛሬ እዚህ ጀርመን በርሊን ከተማ ላይ ኢትዮጵያዉያን ለሰልፍ ወጥተዋል።

default

የጀርመን ምክር ቤት(ቡንደስታኽ)

በዚምባቡዌ፤ ኢራንና፤ ሌሎችም አገራት ምርጫ ሲካሄድ ግዙፎቹ የዓለም መገናኛ ብዙሃን የሰጡት ሰፊ ሽፋን ለኢትዮጵያ፤ በመነፈጉ፤ የጀርመን ሕዝብ፤ እዉነቱን ሳያዉቅ ቆይቷል፤ የሚሉት ሰልፈኞች፤ ግብር ከፋዩ ሕዝብ መረጃ እንዲኖረዉ ለማድረግ ማሰባቸዉን ገልጸዋል። አቅም ያላቸዉ መንግስታት ለነፃነታችን የሚረዱን ነገር አይኖርም ያሉት እነዚህ ሰልፈኞች፤ በእስር ላይ የሚገኙት ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ እንዲፈቱ፤ የህግ የበላይነት እንዲከበር ጠይቀል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል/ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ