የተሳካው የቺሌው ህይወት የማዳን ዕርምጃ | ዓለም | DW | 14.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የተሳካው የቺሌው ህይወት የማዳን ዕርምጃ

ለ 69 ቀናት በማዕድን ማውጫ ጉድጓድ ውስጥ ተቀብረው የቆዩትን 33 የቺሊ የማዕድን ሠራተኞች የማውጣቱ ስራ ያለ አንዳች እንከን ተጠናቋል ።

default

የማዕድን ሰራተኞቹን ተራ በተራ በሚሳኤል መሰል ቱቦ ወደ መሬት የማውጣት የረቀቀ ተግባር በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን አስደምሟል ። የልብ አንጠልጣዩ ሂደት ውጤት ቺሊያውያንን እጅግ አስፈንድቋል ። ፕሬዝዳንታቸውን አኩርቷል ። ከማዕድን ሰራተኞቹ አብዛኛዎቹ በጥሩ የጤና ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ታውቋል ።

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ